የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ከቻይና ስቴት ግሪድ ኩባያ ጋር ውይይት ካደረጉ በኋላ ለኃይል ማሠራጫና ማከፋፈያ መስር ዝርጋታ የ1 ነጥብ 8 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ኢንቨስትመንት ተፈርሟል፡፡
ፕሮጀክቱ ለ16 የኢንዱስትሪ ፓርኮች የኃይል አቅርቦት፣ ለሁለተኛው የአዲስ አበባ ጂቡቲ የባቡር መስመርና ለተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች የኤሌክትሪክ ኃይል ማዳረስ የሚያስችል ነው፡፡
ምንጭ፡- የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት