ኢትዮጵያ ሰላምና ደኅንነትን በማስጠበቅ ያስመዘገበችው እመርታ

ዓለም አቀፍ ሪፖርትን ያጣቀሱት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክብርት መዓዛ አሸናፊ ኢትዮጵያ ሰላምና ደኅንነትን በማስጠበቅ ያስመዘገበችውን…

የሲዳማ ህዝብ የቁርጥ ቀን ልጅ በሆነው ኤጄቶ ላይ የተቃጣው ፍረጃና ዛቻ ሊቆም ይገባል፦ የሲዳማ ዞን አስተዳደር

የሲዳማ ህዝብ የቁርጥ ቀን ልጆች በሆኑት ኤጄቶዎች ላይ የተቃጣው የፍረጃ፣ ዛቻና ድብደባ ጥቃት በአስቸኳይ ልቆም ይገባል…

2 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት መገኘቱ ተገለጸ

ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ ፍላጎት አሳይተው ከተመለመሉ የውጭ ባለሀብቶች ውስጥ 2 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር የውጭ…

ማዕድኑ በህገወጥ አሰራር ተጠልፏል

በአማራ ክልል ለኢንዱስትሪ፣ ለጌጣጌጥ፣ ለኮንስትራክሽን፣… ስራዎች የሚያገለግሉ የተለያዩ ማዕድናት ይገኛሉ:: ለአብነት ሲሊካ ሳንድ፣ ጅፕሰም፣ ብረት፣ ኦፓል፣…

የባርሴሎና አውቶቡስ ሊዮኔል ሜሲን አንፊልድ ላይ ጥሎት ሄዷል

የባርሴሎና አውቶቡስ ሊዮኔል ሜሲን አንፊልድ ላይ ጥሎት ሄዷል፡፡ባርሴሎና በሻምፕዮንስ ሊጉ የግማሽ ፍጻሜ የመልስ ጨዋታ በሊቨርፑል 4ለ0…

“የሚጋጩ ሕልሞችን ይዞ ሀገርን ወደ ፊት ማስኬድ አይቻልም፡፡” ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና

መንግሥት እሳት ከማጥፋት ወጥቶ ስር ነቀል ለውጥ ላይ መሥራት እንዳለበት የፖለቲካል ሳይንስ ምሁሩና የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ…

ከ37.4 ሚሊዮን ብር በላይ ኮንትሮባንድ ማዕድናት ባለፉት ዘጠኝ ወራት በቁጥጥር ስር ውሏል

ከ37.4 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ኮንትሮባንድ ማዕድናት ባለፉት ዘጠኝ ወራት በቁጥጥር ስር ውሏል(የገቢዎች ሚኒስቴር፣ ሚያዝያ 29/2011…

የአማራ ክልል ምክር ቤት ጽህፈት ቤት በዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ የምክክር መድረክ እያካሄደ ነው

የአማራ ክልል ምክር ቤት ጽህፈት ቤት በሶስቱ የመንግስት አካላት ግንኙነት እና በዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ አተገባበር ዙሪያ…

አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ በ26 የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ሰራተኞች ላይ ክስ ተመሰረተ፡፡

አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ በ26 የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የሥራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ላይ ክስ ተመሰረተ፡፡ከባድ የሰብዓዊ…

ኢህአዴግ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን እያካሄደ ነው

ኢህአዴግ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን እያካሄደ ነው።የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር(ኢህአዴግ) የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን ዛሬ…

በሩሲያ በአውሮፕላን አደጋ 41 ሰዎች ሞቱ

ከሩሲያ ሞስኮ የተነሳ ኤሮፍሎት ጄት በድንገት መልሶ እንዲያርፍ ሲሞክር እሳት በመነሳቱ ከፍተኛ አደጋ ደርሷል፤ በአደጋውም የ41…

የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጀርሚ ሃንት

“በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ እውን እንዲሆን እንግሊዝ አስፈላጊውን ድጋፍ ታደርጋለች።” ሚስተር ጀርሚ ሃንት “ቀጠናዊ…

‹‹ካለፉት እና ከጠፋው ንብረት ይልቅ የተጎዳውን የሰውን ሥነ-ልቦና ለማደስ እርቀ ሠላም መፍጠር ይገባል፡፡ › አቶ ብርሃኑ ጣዕምያለው

‹‹ካለፉት እና ከጠፋው ንብረት ይልቅ የተጎዳውን የሰውን ሥነ-ልቦና ለማደስ እርቀ ሠላም መፍጠር ይገባል፡፡ › አቶ ብርሃኑ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የዩኔስኮ ፌሊኒክስ ሃፌፍ- ቦኒይ የሰላም ሽልማት 2019 አሸናፊ ሆኑ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰላምን ለማምጣት፣ ለማስጠበቅና ለማቆየት ላደረጉት አስተዋፅኦ የዩኔስኮ ፌሊኒክስ ሃፌፍ- ቦኒይ የሰላም ሽልማት…

በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው

በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው፡፡በሠላማዊ ሠልፈኞቹ ‹‹የአማራ መገደልና መፈናቀል ይቁም፤ መንግሥት የዜጎችን ደኅንነት…

የአማራ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በጎንደር ከተማ ከሕዝብ ጋር ይመክራሉ

የአማራ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በጎንደር ከተማ ከሕዝብ ጋር ይመክራሉ። ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 24/2011ዓ.ም (አብመድ)…

የኢትዮጵያ ፕሪሚር ሊግ 22ኛ ሳምንት ጨዋታዎች እየተካሄዱ ነው

በኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ የ22ኛ ሳምንት ጨዋታዎች እየተካሄዱ ነው፤ ፋሲል ከነማ ድሬዳዋ ከተማን 2ለ0፣ ባሕር ዳር ከነማ…

ከ 2 ነጥብ 26 ሚሊዮን ብር

ከ2 ነጥብ 26 ሚሊዮን ብር በላይ ኮንትሮባንድ የግንባታና የኢንዱስትሪ ግብዓት በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ግምታዊ ዋጋው 1 ነጥብ…

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጉባኤውን እያካሄደ ነው

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 21/2011ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት 15ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ…

የቻይናዉ ‹ቤልት ኤንድ ሮድ ኢኒሸቲቭ› ለኢትዮጵያ ተስፋ ወይስ ስጋት?

ለሰላም፣ ለትብብር፣ ለግልጽነት፣ አካታችነት እና ለጋራ ጥቅም የሚሉ ዓላማዎችም ነበሩት፡፡ ‹‹ዘ ሲልክ ሮድ›› ለቻይናዉያን የጥንት ብልጽግናቸዉ…

ሕገ-ወጥ ንግዱ ለፋሲካ በዓል ለእርድ በሚሆኑ የቁም እንስሳት

ሕገ-ወጥ ንግዱ ለፋሲካ በዓል ለእርድ በሚሆኑ የቁም እንስሳት ላይ የዋጋ ጭማሪ እንዳስከተለባቸው የወልድያ ከተማ ሸማቾች እና…

የማላዊ ሐይቅን ሙሉ በሙሉ በዋና ያዳረሰው ሰው በዓለም የድንቃ ድንቅ መዝገብ ሰፈረ

የማላዊ ሐይቅን ሙሉ በሙሉ በዋና ያዳረሰው ሰው በዓለም የድንቃ ድንቅ መዝገብ ሰፈረ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 19/2011ዓ.ም…

ምግባችን አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ መምሰል ይገባዋል፡፡

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 19/2011ዓ.ም (አብመድ) የዓብይ ፆም ሁለት ወራት ለሚጠጉ ጊዜያት ይቆያል፡፡ አሁን ላይ ታዲያ መገባደጃው…

‹‹በሰላምና በእምነት መገንባት ላይ ልናተኩር ይገባል

‹‹በሰላምና በእምነት መገንባት ላይ ልናተኩር ይገባል፡፡›› ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 17/2011ዓ.ም (አብመድ) ‹‹ከበዓለ ስቅለት…

ቡልቡላ አካባቢ የሄሊኮፕተር አደጋ ደረሰ

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 17/2011ዓ.ም (አብመድ) ንብረትነቱ የ‹ትራንስ ኔሽን ኤርዌይስ› የሆነ ሄሊኮፕተር ከቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ…

የእንጅባራ ነዋሪዎች የአደንዛዥ ዕፅ ሁኔታ እንዳሳሰባቸው ተናገሩ

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 18/2011ዓ.ም (አብመድ) የወጣቶችን ስብዕና የሚጎዱ የአደንዛዥ ዕፅ መጠቀሚያ ቤቶች መበራከት እንዳሳሰባቸው በአዊ ብሔረሰብ…

የአዲስ አበባ-ጅቡቲ የባቡር መስመር

‹‹የአዲስ አበባ-ጅቡቲ የባቡር መስመር ‹የቤልት ኤንድ ሮድ› ተነሳሽነት ሀገራትን የማገናኘት መርህ ማሳያ ነው፡፡›› – ጠቅላይ ሚንስትር…

ንብረቴን ተሰረቅኩ የሚለው ሞ ፋራህ ኃይሌን ከሶታል

የሁለት ጊዜ ኦሎምፒክ እና አራት የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮን ባለድሉ ኃይሌ ገብረሥላሴ ከእንግሊዛዊው አትሌት ሞ ፋራህ ጋር…

ሰሙነ ህማማት ዘሐሙስ (ጸሎተ ሐሙስ)

በቤተ ክርስቲያን የተለያዩ ስያሜዎች ያሏቸው በርካታ ድርጊቶች የተፈጸሙበት ዕለት ነውና ጸሎተ ሐሙስ ይባላል፡፡ የዓለም መድኃኒት ኢየሱስ…

አጣብቂኝ ዉስጥ ያለዉ የቆዳ እና ሌጦ የንግድ ዘርፍ

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 17/2011ዓ.ም (አብመድ) አቶ ጌትነት ተቀባ በቆዳና ሌጦ የንግድ ዘርፍ የካበተ ልምድ አላቸው፤ ከ20…