በዛሬው ዕለት በሚካሄደው የኢህአዴግ ምክርቤት ስብሰባ ላይ ህወሓት እንዳይማይሳተፍ ውሳኔ አሳለፈ

የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ አባላት ዛሬ  በሚጀመረው የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ እንደማይሳተፉ የህወሓት ፅሕፈት ቤት ገለፀ፡፡…