የአዳማ/ናዝሬት ነዋሪዎች የከተማው አስተዳደር እና በቄሮ ስም የሚንቀሳቀሱ በጥምረት እየፈጠሩት ያለውን የመብት ጥሰት በሰላማዊ ሰልፍ አወገዙ

በዛሬው እለት ሚያዚያ 14 ቀን 2011 ዓ.ም ከረፋዱ 2 ስዓት ጀምሮ በናዝሬት ከተማ ባደረጉት ሰላማዊ ሰልፍ…