ዛሬ ክሳቸው ከተቋረጠላቸው 63ቱ መካከል… እንኳን ደስ አላችሁ

ሰበር ዜና

 

የጠቅላይ አቃቤ ህግ የህዝብ ግንኙነት እና ኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ዝናቡ ቱኑ እና የመስሪያ ቤቱ የተደራጁ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ፍቃዱ ፅጋ ለጋዜጠኞች መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ!

እስካሁን ከተገለፀው መሀል:
– ከ3,606 ተጠርጣሪዎች መሀል 1,682 የሚሆኑት በቁጥጥር ስር ይገኛሉ
– 63 ተጠርጣሪዎች ክሳቸው ከተቋረጠ በሁዋላ ተለቀዋል
– ከተለቀቁት መሀል ከሜቴክ፣ ከሶማሌ ክልል፣ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ ከሲዳማ ክልል እንዲሁም ከሰኔ 15ቱ ኩነት ጋር በተያያዘ ተይዘው የነበሩ ተጠርጣሪዎች ይገኙበታል።
ዛሬ ክሳቸው ከተቋረጠው 63 ግለሰቦች መካከል:

1. አቶ ኤርሚያስ አመልጋ
2. ኮ/ል ቢኒያም ተወልደ
3. አቶ ክርስትያን ታደለ
4. ረ/ፕሮፌሰር ተሰማ ኤልያስ
5. አቶ ሳሙኤል በላይነህ
6. አቶ አዲስ ቃሚሶ እና
7. አቶ አለም ፍጹም ይገኙበታል

ፎቶውን እና መረጃውን ያደረሰኝ ጋዜጠኛ ኤልያስ ገ/ስላሴ ነው።

@eliasmeseret

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *