በድሬዳዋ ከፍተኛ ግጭት ተቀሰቀሰ።

ሰበር መረጃ

 

ከትናንትናው ዕለት ጀምሮ በድሬዳዋ በኦሮሞና በአማራ ብሄር ተኮር ደም አፋሳሽ ከፍተኛ ግጭት ተቀስቅሷል ። ይህ መገዳደል እጅግ ኣስፈሪ ድባብ ያለው ሲሆን ወደሌሎች አከባቢዎች የመስፋፋት አዝማሚያም እያሳየ ነው። ሳተናው በሚል ስያሜ የተደራጁ ወጣቶች ከኦሮሞ ብሄርተኞች የሚሰነዘረውን ጥቃት በመከላከል ላይ ይገኛል። በመንግስት በኩል እስካሁን ድረስ የተወሰደ እርምጃ የለም። በአገሪቱ ውስጥ እየተባባሰ የመጣውን ግድያ መንግሥት የሞቱትን ቁጥር ሪፖርት ከማድረግ በቀር ምንም እያደረገ አይደለም።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *