እስክንድር ነጋ ትናንት ምሽት ጥቃት ደረሰበት።

መንግስት ለእስክንድር ነጋ ጥበቃ ሊያቆምለት ይገባል!

የትናንት ምሽቱ ድርጊት የዚህን አስፈላጊነት በግልፅ አሳይቷል። ትናንት የሆነውን ነገር እስክንድርን፣ በቦታው የነበሩ ሌሎች ሰዎችን እንዲሁም የአ/አ ፖሊስን በማናገር ወደ ሁዋላ ላይ ለማቅረብ እሞክራለሁ።
ሰበር መረጃ
 እስክንድር ነጋ ትናንት ምሽት ጥቃት ደረሰበት።
እስክንድር ነጋ ባሁኑ ሰአት አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ውስጥ ነው!
ምክንያቱ ደግሞ በምክር ቤቱ ጽህፈት ቤት ስብሰባ አድርገው ሲወጡ የተሰባሰቡ ቡድኖች ጉዳት ሊያደርሱበት ሲሞክሩ ፖሊስ ደርሶ ወደ ኮሚሽኑ ግቢ እንዳስገባው ጋዜጠኛ በላይ ማናዬ ነግሮኛል ብሏል። እኔም ለጋዜጠኛ እስክንድር ደውዬለት “አሁን ማናገር ስለማልችል መልሼ እደውልልሀለሁ” ብሎዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *