ኢትዮጵያ ሰላምና ደኅንነትን በማስጠበቅ ያስመዘገበችው እመርታ

ዓለም አቀፍ ሪፖርትን ያጣቀሱት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክብርት መዓዛ አሸናፊ ኢትዮጵያ ሰላምና ደኅንነትን በማስጠበቅ ያስመዘገበችውን እመርታ አንሥተዋል፡፡ ይህ የሽግግር ወቅት መንግሥት ሕግን ለራሱ ጥቅም ከማዋል ይልቅ የሕግ የበላይነትን ወደ ተቋማዊነት ማሸጋገር ያስፈልጋል ብለዋል።

Citing international reports that show Ethiopia’s progression in maintaining security and order in 2018 period, Federal Supreme Court President, H.E. Meaza Ashenafi highlighted the current transition from government using the law for its own purposes to working towards institutionalizing the rule of law

ምንጭ፡ የጠቅላይ ሚኒስተር ቢሮ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *