የወርቅና ማዕድናት የሚያስገቡት ገቢ ቀነሰ።

⬆️
ባለፉት 9 ወራት ከወርቅና ሌሎች ማዕድናት የተገኘው የውጭ ምንዛሬ ዝቅተኛ ነው ተባለ!

በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት የውጭ ምንዛሬን አስመልክቶ በኩባንያዎች አማካኝነት 230 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለማግኘት ታቅዶ መሰብሰብ የተቻለው ግን 5 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዶላር ብቻ ነው ተብሏል፡፡ የተገኘው ገቢ ከ2010 በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ78 ነጥብ 5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ገደማ ቅናሽ እንዳሳየ ተገልጿል፡፡

በባህላዊ መንገድ ከሚመረተው የወርቅ ምርት ደግሞ 537 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ለማግኘት ታቅዶ 33 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዶላር ተሰብስቧል ብሏል ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ፡፡ ይህም ከ2010 በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ38 ነጥብ 3 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ቅናሽ አሳይቷል ነው የተባለው፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *